የይለፍ ቃልዎን ከረሱ እና ወደ yellowbet.et መለያዎ መግባት ካልቻሉ፣ የሚከተሉትን እርምጃዎች መከተል ይችላሉ፦
- ግባ የሚለው አዝራርን ይጫኑ እና የይለፍ ቃልዎን ረሱ? የሚለውን ይጫኑ
- የስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ እና ላክ የሚለውን ይጫኑ።
- ከዚህ ቁጥር ጋር የተዛመደ መለያ ካለ፣ የይለፍ ቃልዎን እንዴት ማደስ እንዳለብዎት መመሪያዎች የያዘ ባለ 5 አሃዝ ኮድ ያገኛሉ።.
- ወደ ሞባይልዎ የተላከውን ባለ 5 አሃዝ ኮድ ያስገቡ እና የይለፍ ቃልዎን ያድሱ።