በሰማያት ውስጥ የላቀ ደረጃን ከፍ ማድረግ! የ Aviator ጨዋታን ይጫወቱ፣ ቢያንስ 50 አሸናፊ ውርርዶችን በ1.5 ወይም ከዚያ በላይ ኦዶች ይጫዎቱ፣ እናም በ Aviator ውስጥ ነጻ ውርርድን ለመቀበል ዕድለኛ ከሚሆኑ 50 ከፍተኛ አሸናፊዎች አንዱ መሆን ይችላሉ።

Aviatorን ይጫወቱ - ወደ ካዚኖ ክፍል ይሂዱ

ከ 1.5 በላይ በሆኑ ኦዶች 50 ብቁ ውርርዶችን ያሸንፉ

ነጻ ውርርድ ያግኙ -ከፍተኛ 50 አሸናፊ ተጫዋቾች ያሸንፋሉ።

ምርጥ አብራሪ

ህግና ደንቦች

1. Yellowbet ኢትዮጵያ የስፖርት አወራራጅ (Yellowbet ወይም ድርጅቱ) ይህንን ፕሮሞሽን ለርሰዎ ሲያቀርብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህግና ደንቦች እንደተረዱ በማሰብ ነው።

2.ይህንን ፕሮሞሽን ከቀን 24.10.24 (00:01 ሰዐት) እስከ 26.10.24 (23:59 ሰዐት) ሁሉም ተመዝጋቢ ደንበኞች ማግኘት ይችላሉ።

3.በፕሮሞሽኑ የተካተተው ጨዋታ Aviator  ነው። ውርርድዎ በ Aviator ጨዋታ ላይ ብቻ መሆን አለባቸው።

4. ምርጥ አብራሪዎች በቀን ከፍተኛ ነጥብ ያገኙ ተብለው 50 ተጫዋቾች ሆነው ይገለጻሉ። ፕሮሞሽኑ ካለቀ በኋላ የመሪዎች ሰሌዳው በሚቀጥለው ቀን ይፋ ይደረጋል።

5. 1 አሸናፊ ውርርድ = 1 ነጥብ።

6. ለፕሮሞሽን ብቁ ለመሆን፣ ተጫዋቾች ቢያንስ 50 አሸናፊ ውርርዶችን እያንዳንዳቸው ከ1.5 በላይኦዶችያላቸውማስመዝገብይኖርባቸዋል።

7. የነጻ ውርርዱ የፕሮሞሽኑ ጊዜ ባለቀ በ72 ሰአት ውስጥ ለ50 አሸናፊዎች ገቢ ይደረጋል።

8.  Aviatorን ነጻ ውርርድ ለመጠቀም የሚያስፈልገው ዝቅተኛው ኦድ 1.5 ነው።

9. ከነጻ ውርርድ የሚመነጩትን ማንኛውንም ያሸነፉትን ወጭ ለማድረግ ደንበኞች ከነጻ ውርርድ የተገኘውን መጠን ቢያንስ 1 ጊዜ ውርርድ ሊያደርጉበት ይገባል።

10.  ነጻ ውርርድዎን በAviator ጨዋታ ላይ ብቻ መጠቀም የሚኖርበዎት ሲሆን ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል አለበት።

11.  ሁሉም የተሳትፎ መመዘኛዎች ከተሟሉ ነጻ ውርርድዎ ፕሮሞሽኑ ባለቀ በኋላ በ72 ሰአታት ውስጥ ወደ አሸናፊው ሒሳብ ገቢ ይሆናል።

12.  ይህ ፕሮሞሽን በድርጅቱ ውሳኔ በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል።

13.  ድርጅቱ የፕሮሞሽን ውሎቹን የማሻሻል፣ የመሰረዝ ወይም የማደስ ወይም ያለቅድመ ማስታወቂያ ተሳትፎን የመከልከል መብቱ የተጠበቀ ነው። በውሎች እና ደንቦች ላይ የሚደረጉ ለውጦች በድረገጻችን ላይ ከተለጠፉ በኋላ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናሉ። ለማንኛውም ለውጦች እነዚህን ውሎች እና ደንቦች በየጊዜው መገምገም የእርስዎ ኃላፊነት ነው።

14.  ድርጅቱ በማንኛውም ምክንያት የደንበኛ ትራንዛክሽን ሪከርዶችን እና ምዝግባ የመገምገም መብቱ የተጠበቀ ነው። በእንዲህ ዓይነቱ ግምገማ የደንበኞችን ተሳትፎ ድርጅቱ በብቸኝነት ፍትሃዊ አይደለም ብሎ በሚያስበው ስትራቴጂ ውስጥ መሳተፉን ካሳየ ድርጅቱ የሚከተሉትን የማረግ መብቱ ይጠበቃል፡

) የእነዚህንደንበኞችየፕሮሞሽንመብትመሻር።

) ማንኛውንም ተዛማጅ አሸናፊነቶችን መሰረዝ።

15.   ሁሉም ጠቃሚ የድርጁቱ አጠቃላይ የጨዋታ ህጎች በዚህ ፕሮሞሽን ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ።