በመልቲ ቤት ዊኬንድ የሳምንቱ መጨረሻ ውርርድዎን የበለጠ ጠቃሚ ለማድረግ ይዘጋጁ! ይህንንም ማድረግ ቀላል ነው፥ ቢያንስ 3 ምርጫዎች ያሉት የኮምቦ ውርርድ ካደረጉ፣ የመወራረጃዎን እስከ 30% የሚደርስ ነፃ ውርርድ ለማግኘት ብቁ ይሆናሉ። የሚወራረዱት ትልቅም ይሁን ትንሽ የበለጠ የማሸነፍ እድሎችን ከፍ ማድረግ ይችላሉ
ለፕሮሞሽኑ ይመዝገቡ። የዩዘር መታወቂያ ቁጥርዎን ይጠቀሙ
40 እና ከዛ በላይ በሆነ ብር ቢያንስ 3 ምርጫዎች በማረግ ይወራረዱ
እስከ 30% ነፃ ውርርድ ያግኙ
ህግና ደንቦች
1. የሎቤት ኢትዮጵያ የስፖርት አወራራጅ (የሎቤት ወይም ድርጅቱ) ይህንን ፕሮሞሽን ለርሰዎ ሲያቀርብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህግና ደንቦች እንደተረዱ በማሰብ ነው።
2. በዚህ ፕሮሞሽን ላይ ለመሳተፍ ደንበኞች በተጠቃሚ/ዩዘር መታወቂያ ቁጥራቸው ለፕሮሞሽኑ መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
3. ይህንን ፕሮሞሽን ከቀን 13.12.25 (00:01 ሰዐት) እስከ 14.12.25 (23:59 ሰዐት) ሁሉም ተመዝጋቢ ደንበኞች ማግኘት ይችላሉ።
4. ደንበኛው የነፃ ቦነስ የሚያገኘው፥ ቢያንስ 3 ጨዋታዎችን መምረጥና በዝቅተኛው የመወዳደሪያ መጠን፥ በትንሹ 5 ኦዶች ያሉት ትኬት ሲኖረው ነው።
5. ለፕሮሞሽን ብቁ ለመሆን የሚያስፈልገው ዝቅተኛው የመወራረጃ መጠን፥ 40 ብር ነው።
6. የ ነፃ ውርርድ መጠን የሚከፈለው ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ መሠረት ነው።
| ዝቅተኛ መጠን በትኬት | ከፍተኛ መጠን በትኬት | ነፃ ውርርድ |
| 40 | 499 | 12 |
| 500 | 999 | 150 |
| 1,000 | 2,999 | 300 |
| 3,000 | 6,999 | 900 |
| 7,000 | 9,999 | 2,100 |
| 10,000 | ከዛ በላይ | 3,000 |
7. ውርርዶች የቀጥታ እና የቅድመ-ግጥሚያን ጨምሮ በስፖርት ኢቨንቶች ላይ ብቻ መሆን አለባቸው። በቨርቸዋል ስፖርቶች ላይ የተደረጉ ውርርዶች ለዚህ ፕሮሞሽን ብቁ አይሆኑም።
8. ሁሉም የተሳትፎ መስፈርቶች እስከተሟሉ ድረስ ፕሮሞሽኑ ካለቀ በ72 ሰአታት ውስጥ ቦነስ ወደ ደንበኛው አካዉንት ገቢ ይደረጋል።
9. ይህ ፕሮሞሽን በድርጅቱ ውሳኔ በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል።
10. ድርጅቱ የፕሮሞሽን ውሎቹን የማሻሻል፣ የመሰረዝ ወይም የማደስ ወይም ያለቅድመ ማስታወቂያ ተሳትፎን የመከልከል መብቱ የተጠበቀ ነው። በውሎች እና ደንቦች ላይ የሚደረጉ ለውጦች በድረ-ገጻችን ላይ ከተለጠፉ በኋላ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናሉ። ለማንኛውም ለውጦች እነዚህን ውሎች እና ደንቦች በየጊዜው መገምገም የእርስዎ ኃላፊነት ነው።
11. ድርጅቱ በማንኛውም ምክንያት የደንበኛ ትራንዛክሽን ሪከርዶችን እና ምዝግባ የመገምገም መብቱ የተጠበቀ ነው። በእንዲህ ዓይነቱ ግምገማ የደንበኞችን ተሳትፎ ድርጅቱ በብቸኝነት ፍትሃዊ አይደለም ብሎ በሚያስበው ስትራቴጂ ውስጥ መሳተፉን ካሳየ ድርጅቱ የሚከተሉትን የማረግ መብቱ ይጠብቃል፡- ሀ) የእነዚህን ደንበኞች የፕሮሞሽን መብት መሻር። ለ) ማንኛውንም ተዛማጅ አሸናፊነቶችን መሰረዝ።
12. ሁሉም ጠቃሚ የድርጁቱ አጠቃላይ የጨዋታ ህጎች በዚህ ፕሮሞሽን ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ።
የነፃ ውርርድ ህግና ደንቦች
• ነፃ ውርርድን ተጠቅመው 1 ውርርድ ማድረግ አለብዎት • ውርርድዎ ቢያንስ 3 ምርጫዎች ሊኖሩት ይገባል • በመረጧቸው ውርርዶች በያንዳንዱ ቢያንስ 1.3 ኦድ ሊኖራቸው ይገባል• አንድ ዩዘር የነፃ ውርርድ እድልን አንድ ጊዜ ብቻ ነው ሊያገኝ የሚችለው