ሰኞ ሰኞ፣ YellowBet ብቁ የሆነ ገንዘብ አስገብተው የስፖርት ውርርድ ሲያስይዙ የነጻ ውርርድ እድል ይሰጥዎታል።

በቀላሉ ገንዘብ ያስገቡ፣ በዚያው ቀን ሙሉውን ገንዘብ ይወራረዱበት፣ እና ውርርድዎ ሲጠናቀቅ (settle)፣ በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ ሊጠቀሙበት የሚችሉትን ነጻ ውርርድ ያገኛሉ!

ጉርሻውን ይውሰዱ

በአንድ ጊዜ ቢያንስ 20 ብር ያስገቡ እና ይወራረዱ

ውርርድዎ ሲጠናቀቅ ነጻ ውርርድዎን ያገኛሉ።

ሳምንትዎን በነጻ ውርርድ (FreeBet) ይጀምሩ!

የሰኞ የተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻ – አሰራሩ

  1. ገንዘብ ከማስገባትዎ በፊት ወደ አካውንትዎ ውስጥ “የእኔ ጉርሻዎች” (My Bonuses) የሚለው ውስጥ በመግባት ጉርሻውን ይጠይቁ።
    Step 1
  2. ቢያንስ 20 ብር ያስገቡ (ጉርሻውን ከጠየቁ በኋላ የሚያስገቡት የመጀመሪያው ገንዘብ ብቻ ነው የሚቆጠረው)።
    Step 2
  3. ያስገቡትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ (x1) በዚያው ሰኞ በስፖርት (በቀጥታ ወይም ከጨዋታ በፊት) ላይ ይወራረዱ።
  4. ጉርሻውን ለማግኘት ውርርድዎ እስከ ረቡዕ ድረስ መቋጫ ማግኘት አለበት።
    Step 3
  5. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሙሉ ካሟሉ፣ በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ ሊጠቀሙበት የሚችሉትን 1 ነጻ ውርርድ ያገኛሉ።

ደንቦች እና ሁኔታዎች

  • YellowBet ኢትዮጵያ ስፖርት ውርርድ (“YellowBet” ወይም “ኩባንያው”) ይህንን ማስተዋወቂያ የሚያቀርበው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ደንቦች እና ሁኔታዎች ተቀብለው መስማማትዎን በመረዳት ነው።
  • ይህ ማስተዋወቂያ [ኢትዮጵያ] ውስጥ ላሉ ሁሉም የተመዘገቡ ደንበኞች በየሰኞው ከጠዋቱ 00:01 GMT እስከ ምሽቱ 23:59 GMT ድረስ ይገኛል።
  • ደንበኛው ጉርሻውን የሚያገኘው አነስተኛውን የተቀማጭ ገንዘብ አስገብቶ፣ ያስገባውን ገንዘብ በሙሉ (x1) በዚያው ቀን ሲወራረድበት ነው። ለማስተዋወቂያው የሚቆጠረው የመጀመሪያው የተቀማጭ ገንዘብ ብቻ ነው።
  • ለማስተዋወቂያው ብቁ ለመሆን የሚያስፈልገው ዝቅተኛው የተቀማጭ ገንዘብ 20 ብር ነው።
  • ውርርዱ በዚያው ቀን ተደርጎ መጠናቀቅ አለበት። ለአንድ ተጠቃሚ በቀን አንድ ነጻ ውርርድ ብቻ ሊሰጥ ይችላል።
  • ውርርዱ ቢያንስ 2 ምርጫ እና አጠቃላይ ዝቅተኛ ኦድ 1.3 ሊኖረው ይገባል። ለአንድ ተጠቃሚ አንድ ነጻ ውርርድ ብቻ ሊሰጥ ይችላል።
  • ውርርዱ በቀጥታም ሆነ ከጨዋታ በፊት በሚደረጉ የስፖርት ዝግጅቶች ላይ ብቻ መደረግ አለበት። በቨርቹዋል ስፖርቶች እና ካዚኖ ላይ የሚደረጉ ውርርዶች ለዚህ ማስተዋወቂያ ብቁ አያደርጉም።
  • የተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻውን ለማግኘት በሚደረገው የውርርድ ሂደት ውስጥ ካሽ አውት’ (Cash Out) ማድረግ አይፈቀድም። ጉርሻው ለደንበኛው አካውንት ገቢ የሚሆነው ሁሉም የጉርሻ መስፈርቶች ከተሟሉ በኋላ ብቻ ነው።
  • ይህ ማስተዋወቂያ በኩባንያው ውሳኔ በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል።
  • ኩባንያው የማስተዋወቂያውን ደንቦች የማሻሻል፣ የመሰረዝ ወይም የማደስ ወይም ያለቅድመ ማስታወቂያ ተሳትፎን የመከልከል መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ኩባንያው በማንኛውም ምክንያት የደንበኞችን የግብይት መዝገቦች የመገምገም መብቱ የተጠበቀ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ግምገማ አንድ ደንበኛ ኩባንያው በራሱ ውሳኔ ኢ-ፍትሃዊ ነው ብሎ በሚገምተው ስልት ውስጥ መሳተፉን ካሳየ ኩባንያው የሚከተሉትን መብቶች ይጠብቃል፦
    • የእነዚህን ደንበኞች የማስተዋወቂያ መብት መሻር።
    • ማንኛውንም ተያያዥ አሸናፊነቶች መሰረዝ።
  • ሁሉም የኩባንያው አጠቃላይ የጨዋታ ህጎች በዚህ ማስተዋወቂያ ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ።

የነጻ ውርርድ (FreeBet) ደንቦች እና ሁኔታዎች

  • ነጻ ውርርድ የተቀበለ ተጫዋች ብቁ እንዳልሆነ ከተረጋገጠ ነጻ ውርርዱ ይሰረዛል።
  • ኩባንያው በማንኛውም ጊዜ ነጻ ውርርዱን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ማንኛውም የነጻ ውርርድ ሂሳብ በአንድ ውርርድ ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ መዋል አለበት።
  • ነጻ ውርርዱ በተመረጠው ጨዋታ ላይ ከተደረገ በኋላ ጨዋታው ዋጋ ቢስ (void) ከሆነ፣ ለውርርድ የዋለው የነጻ ውርርድ ገንዘብ ወደ አካውንትዎ ይመለሳል።
  • ነጻ ውርርዱ ተመላሽ አይሆንም፣ እና ለውርርድ የዋለው የነጻ ውርርድ ገንዘብ በማንኛውም አሸናፊነት ውስጥ አይካተትም። አሸናፊነቱ ብቻ ወደ እርስዎ አካውንት ገቢ ይደረጋል።
  • እያንዳንዱ ነጻ ውርርድ ከተቀበሉበት ጊዜ ጀምሮ ለ3 ቀናት ያገለግላል።
  • ነጻ ውርርድ ለውርርድ ብቻ የሚያገለግል ሲሆን ሊተላለፍ፣ ሊተካ ወይም ሊለወጥ አይችልም።
  • ማንኛውም የነጻ ውርርድ ቀሪ ሂሳብ ከባንክ ሊወጣ አይችልም።
  • እነዚህ ነጻ ውርርዶች ከጨዋታ በፊትም ሆነ በቀጥታ በሚደረጉ የስፖርት ውርርድ ዝግጅቶች ላይ ብቻ ያገለግላሉ።
  • እነዚህ ነጻ ውርርዶች ከኩባንያው ከሚሰጡ ሌሎች የነጻ ውርርድ ማስተዋወቂያዎች ጋር መጠቀም አይቻልም።
  • ነጻ ውርርዱን ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ዝቅተኛ መስፈርቶች፦
    • 1 ውርርድ
    • 3 ምርጫዎች
    • ዝቅተኛ ኦድ በአንድ ምርጫ: 1.3
    • ለአንድ ተጠቃሚ አንድ ጉርሻ