የተመላሽ ገንዘብ ጉርሻ

እንደ ተወራራጅ በአንድ ጨዋታ ምክንያት ትልቅ ድል ሊያሸንፉ እሚችሉበትን እድል ከማጣት የበለጠ የሚያናድድ ነገር የለም። ግጥሚያዎችን በመመርመር እና በመተንተን ሰአታት ካሳለፉ በኋላ ያሁሉ ጥረት በአንድ ውጤት ምክንያት ሲባክን ያሳዝናል።

 በYellowBet ኢትዮጵያ፣ ይህንን ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ በመረዳት፣ የተወራረዱበትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ በማድረግ የተሻለ ማድረግ እንፈልጋለን።

አሰራሩ እንዴት ነው?

ለዚህ እድል ብቁ ለመሆን፣ ቢያንስ 3 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ጨዋታዎች ላይ በትንሹ 10.0 ወይም ከዛ በላይ የሆኑ እዶች ያሉት ውርርድ ያድርጉ። በቲኬትዎ ላይ ካሉት ጨዋታዎች ከአንዱ በስተቀር ሁሉም ካሸነፉ፣ የተወራረዱበትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ እናደርጋለን።

ለምሳሌ፣ በመልቲ ቤት ውርርድ ላይ 10 ጨዋታዎችን በጠቅላላው 63 ኦድ የያዙ የ 100 ብር ውርርድ አድርገዋል እንበል፣ ከእነዚህ ጨዋታዎች ውስጥ ዘጠኙን ካሸነፉ ነገር ግን አንድ ጨዋታ ቲኬትዎን ካበላሸው ያስያዙት 100 ብርዎትን ተመላሽ እናደርግለዎታለን። ይህ እድል ትልቅ አሸናፊ ለመሆን ለተቃረቡ ተወራራጆች የተወሰነ መጽናናት ይሰጣል፣ ትልቅ ገንዘብ አሸንፍበታለሁ ያሉት ትኬትዎ ባንድ ጨዋታ ሲበላሽ እሚመጣውን ቅር መሰኘት ቀለል ያረጋል።

በ YellowBet ኢትዮጵያ ለደንበኞቻችን የሚቻለውን ምርጥ የውርርድ ልምድ ለማቅረብ ቁርጠኞች ነን፣ ይህ እድል ያሰብነውን ግብ ለማሳካት አንዱ መንገድ ነው ብለን እናምናለን።